የሰላም መድረክ ኢትዮጵያ/ PEACE TALK ETHIOPIA ስራችን ስላም ነው፡፡ / We Work for Peace

Digafie Debalke

የፕሮግራማችን ዋነኛ ትኩረት በዘላቂ አገራዊ ሰላም ግንባታ፣ ማህበራዊና ፓለቲካዊ ዕርቅ ላይ ሲሆን ወደዚያም ሊያደርሱ የሚችሉ መንገዶችን በማፈላለግና በመጠቆም አስተዋፅዖ ለማድረግ እንጥራለን። የተሟላ ሰላም አለ ማለት የሚቻለው ጦርነት ወይም ውጊያ ስለሌለ ሳይሆን በአንፃሩ የፓለቲካ ፣ የኢኮኖሚ ማህበራዊና የሌሎች መሰረታዊ መብቶች መከበር ጋር በቀጥታ የተቆራኘ ነው።ፕሮግራማችን ፍትሀዊ ሰላም በኢትዮጵያ ይረጋገጥ ዘንድ ቀናና አቀራራቢ ራዕይ ያላቸውን ሁሉ እየጋበዘ ያወያያል። ዝግጅታችን የማንኛውንም ቡድን ወይም የፓለቲካ አጀንዳ የማያስተናግድ ፣ተቀራርቦ መነጋገርን የሚያበረታታና ፤የጥላቻንና የመከፋፈል ወሬዎችንና ፕሮፓጋንዳዎችን እንደማያስተናግድ ከወዲሁ በትህትና እናሳሰባለን። ተልዕኮአችን ሰላም ብቻ ነው።

More ways to listen